Rooms & Basement for Rent

Sort by: Newly listed | Lower price first | Higher price first

Basement For Rent( Alexandria)Sponsored ad

700.00 $ - Alexandria (Virginia) - 03/07/2024

Room for rent in alexandria convenient location. Shared bathroom and kitchen

የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ ሳሎን፣ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያለው Basement

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Ft, Washington, MD ለMGM & National Harbor ቅርብ የሆነ የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ ሳሎን፣ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያለው Basement ለመከራየት (202)386- ቺ 1700 ይደውሉ::

መኝታ ቤት ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

White Oak/Silver Spring, MD 10801 Lockwood Dr. Ahah haE PI የራሱ መውጫ፣ 2 መኝታ ቤት፣ መታጠቢያ፣ ሳሎን፣ ማብሰያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለማያጨስ ሰው ለመከራየት ያው

1 ክፍል፣ ሳሎን፣ መታጠቢያና ማብሰያ ያለው Besema ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD ለGlenmont Metro ቅርብ የሆነ የራሱ መውጫ፣ 1 ክፍል፣ ሳሎን፣ መታጠቢያና ማብሰያ ያለው Besema ለመከራየት (202) 441-8713 ወይም (617)642-2252 ይደውሉ፡፡

ሲንግል ሃውስ ውስጥ ልብስ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያለው ክፍል ለመከራየት

Check with seller - Washington DC (Washington, D.C.) - 03/20/2024

Silver Spring, MD New Hampshire & E Randolph አካባቢ ለSilver Spring Down- town & White Oak አመቺ አውቶቡስ በሩ ላይ የሚቆም ንፁህ ሲንግል ሃውስ ውስጥ ልብስ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያለው ክፍል ለመከራየት (202)989-8663 ወይም (240)424-6544 ይደውሉ::

የጋራ ማብሰያና መታጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለሴት ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD ለWheaton Plaza 10 ደቂቃና ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ የጋራ ማብሰያና መታጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለሴት ለመከራየት (301)624-9337 ወይም (202)624-9337 ይደውሉ::

2 1/2 መታጠቢያ ያላቸው 3 መኝታ ቤቶች ለመከራየት (240)271-2508 ይደውሉ::

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD 12001 Swallow Falls Ct ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የሆነ 2 1/2 መታጠቢያ ያላቸው 3 መኝታ ቤቶች ለመከራየት (240)271-2508 ይደውሉ::

የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ መታጠቢያ፣ ማብሰያና ሳሎን ያለው የታደሰ Basement

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD Bel Pre Rd. & Beavenwoodln. ላይ ታውን ሃውስ ውስጥ የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ መታጠቢያ፣ ማብሰያና ሳሎን ያለው የታደሰ Basement ለመከራየት (202)710-8465 ይደውሉ፡፡

የሆነ የራሱ መውጫና ሰፊ ክፍል ለማያጨስ ሰው ለመከራየት (571)332-3473 ይደውሉ::

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Hyattsville, MD 6500 Medick Dr ላይ ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ የራሱ መውጫና ሰፊ ክፍል ለማያጨስ ሰው ለመከራየት (571)332-3473 ይደውሉ::

ለማታጨስ ሴት ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD ለአወቶቡስና ለሜትሮ አመቺ የሆነ ፈርኒሽድ መኝታ ቤትና የጋራ ኢንተርኔት ለማታጨስ ሴት ለመከራየት (240)645-8165 ይደውሉ::

መኝታ በ ቤት፣ የራሱ መታጠቢያና ሳሎን ያለው ሙሉ Basement

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Wheaton, MD Best Buy ፊት ለፊትና ለሜትሮ አመቺ የሆነ የራሱ መውጫ፣ መኝታ በ ቤት፣ የራሱ መታጠቢያና ሳሎን ያለው ሙሉ Basement $1300 ለማያጨስ ሰው ለመከራየት (202)492-4020 ይደውሉ::

መኝታ ቤት ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD 12120 Sweet Clovers Dr. ላይ Adventist Hospital አጠገብና ለሾፒንግና ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ የራሱ መውጫ ያለው ንፁህ Basement ለመከራየት (301)605-5966 ይደውሉ::

መኝታ ቤት ለመከራየት

Check with seller - Silver Spring (Maryland) - 03/20/2024

Silver Spring, MD Briggs Chaney አካባቢ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ ክፍልና መታጠቢያ ያለው Basement ለመከራየት (202)860-4319 / (240)355-8856 ይደውሉ::